Watch ዝሙትን በሚመለከት አጭር መልዕክት ለሙስሊም ወንድሞች እና እህቶች || በኡስታዝ አሕመድ ኣደም in New Channel | Channify

c-vu5yWSLTd79KF0xk 3306055 _qRHgI312Yg
Views 8,738
Likes 288
Comments 31
Published Sep 30, 2019
Channel Sunna Tube ሱንና ቲዩብ

Add More Videos To your Channel

አላህ በቁርኣኑ አትቅረቡት ያለን ዝሙትን በተመለከተ ሊያመልጥወት የማይገባ የኡስታዝ አሕመድ ኣደም አጪር መልዕክት "ዚና/ዝሙት ብድር ነው። አንተ ከተበደርከው ከቤተሰብህ ትከፍለዋለህ።" 👉ከትዳር በፊት የወንድልጅ እና የሴት ልጅ ግንኙተ ምን መምሰል አለበት ? 👉 የዝሙት አስከፊ ቅጣት 👉 የሴት ፈተና ከባድ መሆኑን 👉 ከትዳር በፊት ዝሙት ላይ የወደቁ ሰዎች ኒካህ ማሰር ይችላሉ ? በሱንና ቲዩብ በየጊዜው የሚለቀቁ ትምህርቶችን ለመከታተል ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ http://bit.ly/sunnahtube በተጨማሪም በፌስቡክ እና ቴሌግራም አድራሻዎቻችንን ይቀላቀሉ ፌስቡክ- https://www.facebook.com/Sunnahtube1 ቴሌግራም - https://t.me/sunnahtube #ዝሙት, #ሱንናቲዩብ , #sunnahtube #sunatube #ahmedadem