Watch የሰሃቦች ታርክ : ሰልማን አል ፋሪስ (ረ.ዐ) ጉዞ ሃቅን ፍለጋ - በኡስታዝ ያሲን ኑሩ in New Channel | Channify
c-kKT1LPwcyrCX9t6R 4339102 7WTJYytPNfA
Views
40,870
Likes
377
Comments
128
Published
Mar 6, 2016
Channel
ኢስላማዊ እውቀቶች - Islamic Knowledge
Add More Videos To your Channel
እውቀትን መሻት በእያንዳንዱ ሙስሊም ላይ ግዴታ ነው። ኢማሙ ሙሐመድ አልገዛሊ(ረ.ዐ) እንዳሉት እውቀት የእያንዳንዱ ተግባር ፣ ስራ ወይም የእምነት መሰረት ነው። ካለ እውቀት መልካምነትና ደግነት በዚህም ሆነ በመጭው አለም ሊገኝ አይችልም። ስለዚህ እንደተባለው ከእውቀት በላይ ወደ አሏህ የሚያደርስ (የሚያመራ) መንገድ የለም በእውቀት ቢሆን እንጂ። የሰው ልጅ ጌታውን በብቸኝነት እንዳይገዛ ከሚያደርጉት ነገሮች መካከል አንዱ የሰው ልጅ ልብ በድንቁርና ፅልመት መሸፈኑ ነው።እውቀት የሂወት መሠረት ነው። በእውነቱ እውቀት በራሱ ሂወት ነው። እንዲሁም ድንቁርና የሞት መሠረት ሲሆን ድንቁርና በራሱ ደግሞ ሞት ነው። የፌስቡክ ፔጃችንን ላይክ ያደርጉት | Like our Facebook page ኢስላማዊ እውቀቶች | Islamic Knowledge https://www.facebook.com/forIslamicKnowledge/