Watch እኛ እና እስልምና || አዲስ ሙሐደራ|| በሸይኽ ሙሐመድ ሓሚዲን|| Islam & our situation ||New Muhadera in New Channel | Channify

c-k7BVqnYMEFjmKOft 3239384 MLYvkCMse7w
Views
Likes
Comments
Published Jan 10, 2019
Channel SUNNAH MULTIMEDIA

Add More Videos To your Channel

ታላቁ ዓሊም ሸይኽ ሙሐመድ ሓሚዲን በቅርቡ ከአዲስ አበባ በቅርብ ርቀት በምትገኘዋ ወሊሶ በዳሩል ቁርዓኣ የሂፍዝ፣ የኢማምነትና የመምህራን ማዕከል በተዘጋጀ ዓመታዊ የዕውቀትና የምክክር መድረክ ላይ ተገኝተው ነበር። ሱና መልቲሚዲያም መድረኩ ላይ ካቀረቧቸው ፕሮግራሞች መሐል እጅግ አንገብጋቢ በሆነው ከእስልምና ጋር ስላለን የሻከረ ትስስር "እኛ እና እስልምና" በሚል ርዕስ ያቀረቡትን የጣፈጠ ትምሕርት በዚህ መልኩ አቅርቦላችኋል። ፕሮግራሙን እንድትከታተሉ ስንጋብዝዎት ታላቅ ደስታ ይሰማናል። ተጨማሪ ፕሮግራሞችን በቀላሉ ለማግኘትና ለማዳረስ ቻነላችንን subscribe እና share ያድርጉ